ዓለም አቀፍ ዜና ኢትዮጵያ በ1953 (1960 እ.ኤ.አ)

ጀነራል መንግስቱ ንዋይ እና ገርማሜ ንዋይ በታህሳስ ወር 1953 ዓ.ም የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገው ሳይካላቸው ቀርቷል። ዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች እንዴት እንደዘገቡት ይከታተሉ፡፡

Classical World News Ethiopia in 1960

How did global news outlets report Ethiopia’s 1960 attempted coup on the Emperor? Listen to the renowned British Pathe reporting.