ምንድነው በህይወታችን ቦታ ልንሰጠው የሚገባው ነገር? እንዴትስ ነው ደስተኛ የምንሆነው? <br /> <br />ተመራቂ ተማሪ ሆኑ፣ ስራ ፈላጊ፣ ሰራተኛ፣ አንድ ቦታ ደርሰው ሙሉ በሙሉ ባለዎት ነገር አንኳን ደስተኛ መሆን ካልቻሉ፣ በህይወት ካለ የቀን ተቀን ችግር ባለፈ ስሜት የሚሰጥ ነገር እየፈለጉ ከሆነ? <br />እራሶን፣ ቤተሰቦን፣ ልጆቾን ሊያስተምሩት የሚገባ ቁልፍ መርህ ምንድነው? በእርግጠኝነት ይሄ መልእክት ለርሶ ይሆናል... ከልቦ ያዳምጡጥ... ይደጋግሙት... ይተግብሩት