Ethiopian Music : Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ (ማን እንደ እናት ፣ ማን እንደ ሀገር) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)

ወደር የማይገኝላቸው ምርጥ የሙዚቃ ስራዎቹ ከትውልድ ትውልድ እየተተላለፉ ዛሬም ይደመጣሉ፡፡ በሚያምረው አዘፋፈኑ ያልዳሰሰው ሃሳብ የለም ፣ ዘላለም በሙያቸው ከምናከብራቸው ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ ተውዳጁና አንጋፉው ድምፃዊ "#ፀሃዬ_ዩሃንስ"
#ስለሃገር_ፍቅር #ስለመተባበርና #መከባበር ማዜም ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የሃገር ፍቅር ምንነትንና የሙዚቃ አቅምን በህዝብ ለህዝብ መድረክ ካሳዩን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡

●● ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር●●

ይህ ዘፈን ዳግም የቤተሰብ እና የሃገር ፍቅርን ይቀሰቅሳል፡፡ ናፍቆትን አብሶ ጉንጭን በእንባ ያርሳል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስራም ሁላችንም በተደመርንበት በአሁን ጊዜ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮው ተሰርቶ ተጠናቋል፡፡
ምነው ሸዋ ትዩብ
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :-
Facebook :-
Subscribe :-

Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.